ዘረኝነትን፣ ጎሰኝነትን እናምክን፤ ለዜግነት ክብር እንታገል

ጥቅምት 15፣ 2012 ዓ ም

ባለፉት ጥቂት ቀናት በሀገራችን፣ በተለይም በኦሮምያ ክልል የተፈጠረው ሥርዓተ አልበኝነት እስከ 67 የሚሆኑ ወገኖቻችንን ሕይወት ቀጥፏል፣ ከ 300 ያላነሱ ቆስለዋል፣ በመቶ የሚቆጠሩ ቤቶች ተቃጥለዋል፣ ግምቱ ያልታወቀ ንብረት በየከተማው ወድሟል፤ ቤተ ክርስቲያን ከአደጋው ለመጠለል የገቡ ተሳደው በቦምብ ሕይወታቸውን እንዲያጡ ሆነዋል፤ ወደ ሆስፒታል ሕይወታቸውን ከደረሰባቸው ጉዳት ለማትረፍ ሲወሰዱ እንዳይሄዱ ታግደው ባሉበት እንዲገደሉ ተደርገዋል። ድርጅታችን “ኢትዮያዊነት: የዜጎች መብት ማስከበርያ ጉባዔ” የጥቃቱ ሰለባ ለሆኑ ቤተሰቦችና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሀዘኑን ይገልፃል።

ዝርዝሩን ለማንበብ ይህን ይጫኑ